Gospel song by singer Kalkidan (Lily) Tilahun. God your abundant loving-kindness and mercy upon me is overwhelming that i cannot thank you enough. I cannot be quiet so praise glorify your name high. "ይበቃሃል ወይ?" "አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም" በዘማሪት ቃልኪዳን(ሊሊ) ጥላሁን እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወ/ም ሶካ [መድኃኒቴ እግዚአብሔር ነው ይህን ሁሉ ያደረገው ታዲያ ለእርሱ ምን እላለሁ ምስጋናዬን አበዛለሁ] 2 ክበር ብቻ (ተመስገን ብቻ) 2 ንገሥ ብቻ (ከፍ በል ብቻ) 2 [ይበቃሃል ወይ? ለአንተ ይህ አያንስም ወይ? /2 ]2 ክበር ብቻ (ተመስገን ብቻ) 2 ንገሥ ብቻ (ከፍ በል ብቻ) 2 [ይበቃሃል ወይ? ለአንተ ይህ አያንስም ወይ? /2 ] 2 ሳስበው ማዳኑን ሳስበው /3 ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው /3 ሳስበው ምህረቱን ሳስበው /3 ለእግዚአብሔር ምስጋና አነሰው አነሰው /3 [ይህም ለአንተ ትንሽ ነው ግን ያለኝን እሰጥሃለሁ] 2 [ዝም የማያሰኝ ብዙ ምክንያት አለኝ እንዳመሰግንህ የሚጎተጉተኝ] 2 አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም /2 ማዳኑ ይጎተጉተኛል ተነሺ አመስግኚ ይለኛል አልቻልኩም ዝም ልል አልቻልኩም /2 ውለታው ይጎተጉተኛል ተነሺ አመስግኚ ይለኛል ምህረቱ ይጎተጉተኛል ተነሺ አክብሪው ይለኛል ፍቅሩ ይጎተጉተኛል ተነሺ አመስግኚ ይለኛል ጥበቃው ይጎተጉተኛል ተነሺ አመስግኚ ይለኛል ይቅርታው ይጎተጉተኛል ተነሺ ዘምሪ ይለኛል [አምላኬ ተባረክ ተወደስ ተቀደስ ይህም ለአንተ ትንሽ ነው ግን ያለኝን እሰጥሃለሁ] 2 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

SokaSoka and TGGloryGlory to Our GodBethelehem WoldeBethy WoldeBethy Tezeraቤተልሔም ወልዴቤተልሔምይበቃሃል ወይYibekahal WoyAlchalkumZim lil AlchalkumMedhaniteመድኃኒቴ እግዚአብሔር ነውMedhanite Egzeabiher Newክበር ብቻSasibew