#Hosannamezmur#EthiopianMezmur #Ethiopiangospelsong #Ethiopianmezmur #mezmur #newsong ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x) መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x) መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x) ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ ትቼዋለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x) መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x) መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x) ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አታገለኝ እርሱ ፡ አምጪው ፡ አምጪልኝ ፡ ካልኝ ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አታገለኝ እግሮቹ ፡ ሥር ፡ ብርክክ ፡ እላለሁ ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ ጥዬ ፡ እነሳለሁ ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ ጥዬ ፡ እነሳለሁ (፪x) ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x) መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x) መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x) ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን Azeb Hailu, Betty Tezera