ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ርዕስ:- እንደወደድከኝ አወኩ ሞሽን ግራፊክስ አድነው ኤቢ Chapters: 0:00 - Intro 0:31 - ምሥጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ያከብረኛል ብለሃል እሰዋለሁ ምሥጋናዬ ይኸው አምልኮዬ ይኸው (፪x) 1:24 - ምሥጋናን በአፌ የጨመርክ ምሬትን ከእኔ ያስወገድክ አምላኬ አንተ ነህና ይብዛልህ ዛሬም ምሥጋናእንሰግድልሃለን እሰዋለሁይገባሃልና አሜን ይገባሃልና 1:53 - እናመልክሃለን ፤ እናመልክሃለን ከዙፋንህ ስርም እንሰግድልሃለን እናመልክሃለን ፤ እናመልክሃለን በእውነት በመንፈስ 2:34 - ክብርህን ላውራ ጌታዬ ሞገስ ያግኝ ምሥጋናዬ ሳከብርህ ሁሌ ደስ ይለኛል እረካለሁ ክብርህ ያጠግበኛል ክብርህ ያጠግበኛል አሜን ክብርህ ያጠግበኛል 3:23 - እናመልክሃለን ፤ እናመልክሃለን ከዙፋንህ ስርም እንሰግድልሃለን እናመልክሃለን ፤ እናመልክሃለን በእውነት በመንፈስ እንሰግድልሃለን 4:20 - ድል በመንሳቱ ለሚያዞረኝ በጠላቶቼ ዕራስ ላይ ላቆመኝ እዘምራለሁ ለጌታ እዘምራለሁ አሃ እዘምራለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ ኦሆአድርጓል 4:40 - ያስጨናቂውን ዘንድ ጌታዬ ሰባበርከው ግዙፉን ቀንበሬን ከላዬ አስወገድከው ሁሌ እደነቃለሁ ጌታዬ በማዳንህ ባለህ ምሥጋና ላይ ሌላም ልጨምርልህ (፪x) 5:04 - ዝናህን አወራለሁ (፫x) ማዳንህን እናገራለሁ ዝናህን አወራለሁ (፫x) ማዳንህን እናገራለሁ 5:43 - ጣላቴ ይዞራል የሚውጠው ፈልጐ ምንም ላይሞላለት ሁሌ መናውን ቀርቶ እኔን ግን ጌታዬ ከድል ድል ያዞረኛል ጠላቴን ከእግሬ ስር ጌታዬ አስረግጦኛል (፪x) 6:15 - ጠላቴ ዕልል አይልብኝምና እንደወደድከኝ አወቅሁ እንደመረጥከኝ አወቅሁ (፪x) 6:22 - በእኔ ድንኳን ዕልልታ ይሰማዋል ዝማሬ ይሰማዋል የወደደኝ ጌታ ይህንን የመረጠኝ እርሱ ይህንን አድርጓል 6:57 - የማንም ባለዕዳ ያልሆነው እግዚአብሔር አፈራረሰና የጠላቶቼን ምክር አዳዲስ ዝማሬ በአፌ ውስጥ ሲጨምር የነፍሴ ቅኝቷ ሁሌ ክብር ክብር (፪x) 7:21 - ዝናህን አወራለሁ (፫x) ማዳንህን እናገራለሁ ዝናህን አወራለሁ (፫x) ማዳንህን እናገራለሁ 7:41 - ክበር ከሚሉህ ጋር ፤ ንገሥ ከሚሉህ ጋር (፪x) እስማማለሁ እኔም እጨምራለሁ (፬x) ክበር ከሚሉህ ጋር ፤ ንገሥ ከሚሉህ ጋር (፪x) እስማማለሁ እኔም እጨምራለሁ (፬x) - ሙሉ አልበም በTelegram Channel - ቤተልሄም_ወልዴ #BethelhemWolde #BettyWolde This channel shares Ethiopian protestant songs specially we call spiritual songs (mezmur). Singer Tamrat Haile pastor tamrat haile old song old mezmur new mezmur 2023 tamrat mezmur 2020 tamrat 2015 protestant mezmur tame volume 10 full album tamirathaile vol 10 full full_album Ethiopia mezmurmezmureproterstant protestant mezmur 2023 azeb hailu bereket tesfaye official dagi tilahun lily tilahun azebhailu tamirat haile eyu chufa christ army tv cj tv marsil tv ethiopian mezmur ertirea mezmure mezmur song mezmureproterstant amazingmezmur ethio tiktok fyp azeb hailu gospel singer Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs new 2023 Ethiopia 2020 Presence Tube mezmur protestant, protestant mezmur, mezmur, ethiopian protestant mezmur, ethiopian mezmur protestant, amharic worship songs, protestant mezmur amharic new 2020,Mezmur Protestant የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች protestant song Ethiopia new protestant song ethiopia addis mezmur , mezmur, mezmur tube mezmur clip mezmur video, 2020 new mezmur , new amharic mezmur , amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች morningworshipsongs Amazing new non stop protestant gospel song collection,new Ethiopian protestant mezmur 2023 Amazing new non stop mezmur collection Ethiopian protestant mezmur 2015 , lyricsvideo bettytezera bettywolde Amharic Christian mezmur Ethiopian Gospel songs AMHARIC gospel song Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs Ethiopian protestant Amharic mezmur moges amanuel official dawit yacob yosef samuel gospel music daniel dalelo hadiya tube master abinet kebedekambatgna mezmure

abdinago gadisa officialazeb hailuazeb hailu full albumchrist army tvcj tvdagi tilahundaniel dalelodawit yacobeyu chufagospel musichadiya tubehana tekilekambatgna mezmurekembategnaliliy tilahunmarsil tvmaster abinet kebedemoges amanuel officialnew protestantpresence tvprophet eyu chufaprophet jeremiah hussensisay ayele officialtesfaye girma officialyosef ayalewyosef samuelyosef samuel officialzekarias petros