እዩልኝ Kalkidan Tilahun ( Lily) የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። የዮሐንስ ራእይ 1:12-16 Music produced by Dawit Getachew Mixing and mastering Dawit Getachew Director Mikias Kassahun Editing And color Grading Mikias Kassahun(Mikas )

Hillsong WorshipKingdom SoundDawit GetachewKingdom Sound EthiopiaFenan BefekaduBiniyam YonasBernabasMeronWorship NightDawit Getachew BandHeavens EchoAmharic SongAzeb HailuYelibe YewisteBethelihem WoldeLilyKalkdian TilahunKalkidanEndaleWOldegiorgisPastor Endale