የቤተ-ምሕረት ቤተክርስቲያን መጋቢ ….ቤተምህረት ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው አጥቢያ ሆሳዕና የተተከለ ሲሆን ሁለተኛው በአዲስ አበባ በማድረግ አገልግሎቱ በብዙ የጌታ ጸጋ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል .. በቀጣይም ይህን የታመነ ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ ለማድረስ በየስፍራው የወንጌል ጣቢያዎችን እንተክል ዘንድ አብራችሁን በጸሎት በሚያስፈልገው ሁሉ እንድትቆሙ እንላለን የሆሳዕና አጥቢያ አድራሻ መብራት ኅይል ጎን ስልክ +251 92 093 5972 / አዲስ አበባ አጥቢያ አድራሻ ቄራ ቡልጋሪያ በተለምዶ እስካኒያ ጋራዠ ተብሎ የሚጠራው ሰፈር ሲመጡ ያገኙታል ዘወትር ዕረቡ 11:30 እስከ 1:30 እሁድ ከ 3:00 እስከ 6:00 በመገኘት አብረውን ያምልኩ...ስልክ 0954334185 ወይም +251 91 385 0583 በነገር ሁሉ ተከናወኑ🙏🏾🙏🏾

Pastor Endale weldegiorgisKingdom soundWorshipAwetaru kebedeTekeset getenetHana tekeleመዝሙርDaniel amdmichaleMezemurBereket tesefayeአምልኮProtestante mezemurProtestante mezemur 2020Dawit getachewMeskerem getuAgegnew yidegeAster abebe