ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ (ልዩ ዕትም) Lily- Arrangement: Mihretab Berassa Co Music Arrangement & Drum Programming & Mixing: Biruk Bedru Manim Yelegn (ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ) -Arrangement: Mihretab Berassa -Co Music Arrangement & Drum Programming and Mixing: Biruk Bedru -Keyboards: Mihretab Berassa -Bass Guitar: Yonatan Bekure -Lead Guitar: Mihretab Berassa ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ማንም ሊፈታው አይችልም ነገሬን ጉዳዬን ጌታ ሆይ(2*) አንተ ጋር መጣለው ይዜው ነገሬን ጉዳዬን(2*) ፈቺ ነህ ጌታ ፈቺ ነህ ፈቺ ነህ አንተ ፈቺ ነህ ፍቅሩ ተፈትኖ ወርቅ ሆኖ ተገኝቶአል በመከራ አልፎ ነፍሱን ለእኔ ሰጥቶአል እራሱን አዋርዶ ፍቅሩን አሳይቷል ከፍቅሮችም በላይ የእርሱ ፍቅር በልጧል ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ ነፍሱን ለእኔ ቤዛ ያደረገው እውነተኛ ወዳጄ እርሱ ነው ለህይወቴ ፍቺ ትርጉምን የሰጠው ኑሮዬን አጣፍጦ እንዲህ ያደረገው በእውነተኛ ፍቅሩ ያዳነኝ የመራኝ ከኢየሱስ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለኝ ማንም የለኝ... ለክፉዎችም ቸር የሀጢያተኛ ወዳጅ ከጥፋት ሚመልስ ለሰዎች የሚበጅ ልብን የሚነካ ንግግሩ ጣፋጭ እውነተኛ መሲሕ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ማንም የለኝ... እኔ መኖር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ ማደር አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ እኔ መዋል አልችል ስምህን ሳልጠራ አንተ በህይወቴ አለህ ትልቅ ስፍራ ያለምንም መኖር እችላለው ደግሞም አይደልቀኝም ኖሬ አይቼዋለው ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው

LilyKalkidan TilahunKalkidanBettyBethlhemEne Zim BilDagi TilahunDawit GetachewFenan BefkaduBiniyam YonasMeskerem GetuGetayawekalBereket