''አባ ሻንቆ የአድዋው እንቆቆ ጠላትን የሚጥል ሰይፍ ጋሻ አጥልቆ፤ የተንታው ግስላ የአባላጌው ነብር ከጠላት መሀል ዘሎ የሚከመር፤ ንጉስ ሚካኤል ባለ ሶስት ግንባር የወንዶች ቁና የማይደፈር” #newethiopianmusic #ethiopia #habesha #amharic #ebs #ethiopian #music #new Ethiopian music Make sure to subscribe Marsuf channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads.